CLOSED
ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ZB
Zemen Bank
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-008527
Tender Type
Open
Description
ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ደንቦች፡- 1. ሞተር ሳይክሎቹን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ሞተር ሳይክሎቹን “ጎፋ መብራት ኃይል ስኩል ኦፍ ቱሞሮ ት/ቤት” አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መጋዘን ቅጥር ግቢ ውስጥ መመልከት ይችላሉ፤ ወይም በስልክ ቁጥር 0115-57-58-25/011 668 78 09 በመደወል ወይም ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 12ኛ ፎቅ ላይ በንብረት እና ሎጂስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፣ 2. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና የዋጋ መሙያ ቅጽ ከባንኩ የንብረት አሰተዳደርና ሎጂሰቲክሰ መምሪያ በመግዛትና እና በመሙላት በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሰዉን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። 3. ተጫራቾች የመረጡትን ሞተር ሳይክል/ሎች ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ11፤00 ድረስ በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ 12ኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ፡፡ 4. ጨረታው ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ላይ በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ 19ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 5. ጨረታው በሚካሄድበት ዕለትና ሰዓት መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። 6. አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ለባንኩ ክፍያ መፈጸም አለበት። ይህን ባያደርግ ግን ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፤ 7. ባንኩ ንብረቱን በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል። 8. ከስም ዝውውር፤እንዲሁም ሞተሮቹን ከማስተካከል፤ከመጫንና ከማጓጓዝ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ክፍያዎች ገዢው ይከፍላል። 9. ተጨማሪ የጨረታ ደንቦች የጨረታ ሰነድና የዋጋ መሙያው ቅጽ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ 10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ዘመን ባንክ አ.ማ.
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 8, 2026
Closing Date
August 20, 2026
Closed 22 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
The United Nations Children's Fund (UNICEF) would like to inform all eligible bidders that an extension has been granted for the deadline, alongside clarifications regarding the bid LITB-2026-9205739: Procurement of Lunch Box and Water Bottle.
UNICEF Ethiopia
Closes in 11 days
View Details
The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Ethiopia Country Office is inviting legally established organizations to express interest in registration and prequalification for the provision of goods, institutional, professional and operational services, and construction, rehabilitation and associated works throughout Ethiopia.
UNICEF Ethiopia
Closes in 28 days
View Details
ZamZam Bank S.C. invites eligible bidders for the supply of vehicles, including one SUV Hybrid vehicle, four Sedan Electric Automobiles, and one Double-cabin pickup.
ZamZam Bank
Closes in 12 days
View Details