CLOSED
ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
TE
TSD Engineering
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-008708
Tender Type
Open
Description
የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዜያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል ከዚህ በታች በተመለከተው የጨረታ መመሪያ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ይችላል። 1. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተመለከተው የድርጅቱ ፋይናንስ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዐት የጨረታውን ሰነድ በብር 500 (አምስት መቶ) ሳሪስ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ መግዛት ይችላሉ። 2. ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዕቃዎቹ በሚገኙበት ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመሄድ ዘወትር በስራ ሰዐት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዐት ድረስ መመልከት ይችላሉ። 3. ተጫራቾች ሊገዙት የሚፈልጉትን እቃ LOT የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታው ዶክመንት ውስጥ በተዘጋጀው የመሸጫ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት ለእያንዳንዱ LOT በተለያየ እና በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት። 5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት LOT ዕቃ የጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን የጠቅላላ ዋጋ በመቶ(2%) በቲ.ኤስ.ዲ ስም በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል። 6. ጨረታው ነሃሴ 23 ቀን 2018ዓ.ም 4፡00 ይዘጋል። የጨረታው አሸናፊዎች ዝርዝር ከሶስት የስራ ቀናት በኋላ በድርጅቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይለጠፋል። አሸናፊውም ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር (10) ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብና ማንሳት ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስረከቢያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል። 7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ፡ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አከባቢ ስልክ፡ +251 11 440 33 55/56 ሞባይል፡ +251 910 27 44 20 ኢሜይል፡ tsdengineeringplc@gmail.com ዌብሳይት፡ www.tsdethiopia.com ቲ.ኤስ.ዲ ሺንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህር
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 20, 2026
Closing Date
August 29, 2026
Closed 13 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites eligible bidders for the procurement of rental vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its working boundaries under RFQ No. 4287190.
Ethio Telecom
Closes in 16 days
View Details
Plan International Ethiopia, Amhara PA is seeking competent and reliable suppliers for a Long Term Agreement to provide two buses (44 seats and above) including fuel costs.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 5 days
View Details
MOENCO is inviting sealed bids for the supply and delivery of IT equipment.
MOENCO
Closes in 9 days
View Details