CLOSED
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ለሚተገብረው Safe City ፕሮጀክት በ Digital Inclusion and Empowerment Training for Young Women ስልጠና የሚያሰለጥንን ድርጅት የሚፈልግ ሲሆን በስልጠና የሚሰለጥኑት ሴቶች እና አካል ጉዳትኞች ሲሆኑ ስልጠናውን የሚያሰለጥንለትን ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
TE
Tamera Economic Development Organization
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-006834
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት ለሚተገብረው Safe City ፕሮጀክት በ Digital Inclusion and Empowerment Training for Young Women ስልጠና የሚሰጥልንን ድርጅት የሚፈልግ ሲሆን በስልጠና የሚሰለጥኑት ሴቶች እና አካል ጉዳትኞች ሲሆን ስልጠናውን የሚያሰጥልን ድርጅት አውዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡ አሰልጣኝ ድርጅቶች በምታስግቡት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ላይ የሰልጣኞች ቁጥር 30 ሲሆን እያንዳንዱ ሰልጣኝ ለየግል ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ የሚያስፍልግ ሲሆን የስልጠናው ጊዜ 5 ቀን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ስለሆነም ስልጥናውን መስጠት የምትፈልጉ እና ብቃቱ ያላችሁ አሰልጣኝ ድርጅቶች መወዳድር የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ የጨረታ መዝጊያ ቀን: ሰኔ 6 2018 ዓ.ም. አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለንለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
June 13, 2026
Closed 90 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites eligible bidders for the procurement of rental vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its working boundaries under RFQ No. 4287190.
Ethio Telecom
Closes in 16 days
View Details
Plan International Ethiopia, Amhara PA is seeking competent and reliable suppliers for a Long Term Agreement to provide two buses (44 seats and above) including fuel costs.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 5 days
View Details
MOENCO is inviting sealed bids for the supply and delivery of IT equipment.
MOENCO
Closes in 9 days
View Details