CLOSED
ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በቢሮ ውስጥ ለሚገለገልባቸው እና ለሚተገብረው ፕሮጀክት የሚሆን የስቴሽነሪ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል
TE
Tamera Economic Development Organization
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-006841
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በቢሮ ውስጥ ለሚገለገልባቸው እና ለሚተገብረው ፕሮጀክት የሚሆን የስቴሽነሪ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራች ድርጅቶች የሰነድ መግዣ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ የጨረታ መዝጊያ ቀን፡ ሰኔ 11 2018 ዓ.ም አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
June 18, 2026
Closed 85 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view