CLOSED
ንስር 33 ኃ/የተ/የመኖሪያ ቤት ማህበር የሂሳብ እንቅስቃሴ ለመመርመር በቀጣይ 3 አመት አብሮት የሚሰራ የኦዲት ድርጅት ይፈልጋል
N3
NISIR 33 HOUSING COOPERATIVE CO
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-004404
Tender Type
Open
Description
የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ንስር 33 ኃ/የተ/የመኖሪያ ቤት ማህበር የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በመሃበር ተደረጅተው ቤት ለሚገነቡ ባመቻቸው እድል መሰረት በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ ማህበር ነው፡፡ የድርጅቱን የሂሳብ እንቅስቃሴ ለመመርመር በቀጣይ 3 አመት አብሮት የሚሰራ የኦዲት ድርጅት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ብቁ የሆናችሁ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል። 1. የአገልግሎቱ አይነት ለቀጣይ 3 (ሶስት) ዓመት የሚቆይ የሂሳብ ምርመራ ማከናወን። 2. ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው። የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (AABE) ያላቸው። የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው። የድርጅቱን መገለጫ (Company Profile) ማቅረብ የሚችሉ። 3. የአቀራረብ ሁኔታ ተጫራቾች ለሶስቱ ዓመት የሚሰሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በኢንቨሎፕ አሽገው እና ማህተም መተው ማስገባት ይችላሉ። 4. የመረጃ ማስገቢያ አድራሻ አድራሻ: ቡልጋሪያ ቶታል አለፍ ብሎ መታመን ህንጻ1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር101 ለበለጠ መረጃ ስልክ፡+251911340463 ማሳሰቢያ፡ ድርጂቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
April 10, 2026
Closed 154 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view