CLOSED
ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል/ማ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
NP
National Premix Construction
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-004792
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት አስተያየት 1 ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ቁጥር 95 2 የሎደር ጎማ ቁጥር 6 3 ከመነዳሪ ቁጥር 62 4 ፊላፕ ቁጥር 34 5 ቸርኬ ቁጥር 4 6 ፓይፕ ቁጥር 26 7 ክላምፕ ቁጥር 51 8 ኤልቦ ቁጥር 4 9 ፈሌክሰብል ሆዝ ቁጥር 1 10 በርሜል ቁጥር 30 መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ተጫራቾች፡- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 ብር ማስያዝ አለባቸው ተጫራቾች የተዘረዘሩትን እቃዎች የአንዱን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 - 6፡00 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የእቃዎቹን ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የእቃውን አይነት እና ይዞታ ቃሊቲ ውሃ ልማት በሚገኘው ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራሽ ኃ/የተ/የግል/ማ የአርማታ ማምረቻ ፋብሪካ /ባቺንግ ፕላንት ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይጠበቅበታል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- አዲስ አበባ ጦር ሃይሎች አዋሽ ወይን ጠጅ ጊቢ ገባ ብሎ በሚገኘው ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/ማ በዋናው መስርያ ቤት፣ ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽ አ/ማ ብሎክ አንድ ሁለተኛ ወለል የድርጅታችን መስርያ ቤት በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት እንዲሁም በስልክ ቁጥር፡ 0903554411/0914939097 በመደውል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
May 2, 2026
Closed 132 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view