CLOSED
ኩል ፍረሽ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት አጠቃላይ የሒሳብ መዝገቡን በታወቀ እና እውቅና ባለው የውጭ ኦዲት (External Audit) ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል
CF
Cool Fresh Agro Processing
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Consultancy
Reference Number
CHR-008113
Tender Type
Open
Description
የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኩል ፍረሽ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከአርብቶ አደሩ ጥሬ ወተት በመሰብሰብ ለአቀነባባሪዎች በማቅረብ ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ነው። ድርጅታችን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አጠቃላይ የሒሳብ መዝገቡን በታወቀ እና እውቅና ባለው የውጭ ኦዲት (External Audit) ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን። 1. ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡ የታደሰ የ 2018 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ እና የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ የሂሳብ መዝገቡን በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS) መሠረት ኦዲት የማድረግ በቂ ልምድ ያላቸው፤ ስራውን አጠናቀው የኦዲት ሪፖርት የሚያስረክቡበትን ትክክለኛ ጊዜ (Timeframe) መግለጽ የሚችሉ። 2. የጨረታ አቀራረብ መመሪያ፡ ተጫራቾች የቴክኒክ (Technical) እና የፋይናንስ (Financial) ሰነዶቻቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የቴክኒክ ሰነድ፡ የድርጅቱን መገለጫ (Profile)፣ የህጋዊነት ማስረጃዎችን እና የተመደቡ ባለሙያዎችን የትምህርትና ስራ ልምድ (CV) ማካተት አለበት። የፋይናንስ ሰነድ፡ ለአገልግሎቱ የሚጠይቁትን ጠቅላላ ዋጋ (ሁሉንም ታክሶች ጨምሮ) በግልጽ ማሳየት አለበት። 3. የጨረታ ማመልከቻ ጊዜ እና ቦታ፡ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፡ ተጫራቾች መረጃዎቻቸውን በሙሉ በማሟላት እስከ ሀምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይችላሉ። የማስረከቢያ ቦታ፡ ከተማ አዲስ አበባ ክ/ከተማ የካ / ልዩ ቦታ ጉርድ ሾላ ሳሊተምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል ህንፃ 7ኛ ፎቅ ማሳሰቢያ፦ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ እና ማመልከቻ ማስገቢያ አድራሻ፡ ስልክ ቁጥር: 0961252431/0903383840 ኢሜይል: vacancy@lmtradinget.com / bethlehem@lmtradinget.com አድራሻ: ከተማ አዲስ አበባ ክ/ከተማ የካ / ልዩ ቦታ ጉርድ ሾላ ሳሊተምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል ህንፃ 7ኛ ፎቅ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
July 12, 2026
Closed 61 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
The GIZ Office is looking for a local companies who are eligible to participate in this public bid and are requested to submit their proposals for eCooking Value Chain and Industrial Transformation Assessment.
GIZ Office Addis Ababa
Closes in 11 days
View Details
Expertise France is seeking qualified consulting firms to conduct an Environmental and Social Impact Assessment (ESIA) and prepare an Environmental and Social Management Plan (ESMP) for the physical rehabilitation and re-equipment of Abala Primary Hospital in the Afar region and Adwa General Hospital in the Tigray region.
Expertise France
Closes in 8 days
View Details
The International Livestock Research Institute (ILRI) invites eligible, qualified consulting firms or evaluation teams to submit technical and financial proposals for conducting the Mid-Term Review of the Restoration of Livestock Services in Conflict and Drought Affected Areas of Ethiopia (RESTORE) project.
International Livestock Research Institute (ILRI)
Closes in 9 days
View Details