CLOSED
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-008192
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285998) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ (200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extatenders.com.et እና www.2merkato.com በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid-0EED8A 04B857259C . ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et / tender, www.afrotender.com www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከሐምሌ 07 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል። ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል። ሰነዱን ለመግዛት እና ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ https://tender.2merkato.com/tenders/6a4646f60a538a5190000001 ኢትዮ ቴሌኮም
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 1, 2026
Closing Date
August 5, 2026
Closed 37 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites eligible bidders for the procurement of rental vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its working boundaries under RFQ No. 4287190.
Ethio Telecom
Closes in 16 days
View Details
Plan International Ethiopia, Amhara PA is seeking competent and reliable suppliers for a Long Term Agreement to provide two buses (44 seats and above) including fuel costs.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 5 days
View Details
MOENCO is inviting sealed bids for the supply and delivery of IT equipment.
MOENCO
Closes in 9 days
View Details