CLOSED
ኢትዮ ቴሌኮም ተቀጣጣይ አልሙኒየም መሰላል 9 ሜትር (Extension Aluminum Ladder (9m)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008573
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ተቀጣጣይ አልሙኒየም መሰላል 9 ሜትር (Extension Aluminum Ladder (9m)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286845) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”. ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com ጨረታው ከነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 207 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተገኙበት ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ;ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 ይከፈታል፡፡: ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 12, 2026
Closing Date
September 8, 2026
Closed 3 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Plan International Ethiopia invites eligible contractors (GC-6/BC-5 and above) for the construction of a Permanent Full Fledge Integrated Child Friendly Space (Lot 1) and a Permanent Full Fledge Integrated Youth Friendly Space (Lot 2) in Ura Woreda, Akuda Refugee settlement site.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 18 days
View Details
Plan International Ethiopia invites eligible contractors (GC-6/BC-5 and above) for the construction and commissioning of three lots in Ura Woreda, Benishangul Gumuz.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 18 days
View Details
SOS Children’s Villages Ethiopia invites tenders for the construction of a temporary compound external fence wall in Addis Ababa, Ethiopia.
SOS Children’s Villages Ethiopia
Closes in 6 days
View Details