BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ, ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V ኮንቨርተር ኬብል ( (Fiber Cleaver, Optical Fiber Cleaver Blade, Fiber Optic Splice Protection Sleeve and 12V/5V Converter Cable) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በጨረታ ቁጥር 4286952,4286950 and 4286948 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-008689
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ,ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V ኮንቨርተር ከብል ( (Fiber Cleaver, Optical Fiber Cleaver Blade, Fiber Optic Splice Protection Sleeve and 12V/5V Converter Cable) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4286952,4286950 and 4286948) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”. ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ነሀሴ 20 2018፣ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት በ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡ ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 19, 2026
Closing Date
September 22, 2026
10 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites eligible bidders for the procurement of rental vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its working boundaries under RFQ No. 4287190.
Ethio Telecom
Closes in 16 days
View Details
Plan International Ethiopia, Amhara PA is seeking competent and reliable suppliers for a Long Term Agreement to provide two buses (44 seats and above) including fuel costs.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 5 days
View Details
MOENCO is inviting sealed bids for the supply and delivery of IT equipment.
MOENCO
Closes in 9 days
View Details