BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Sidama
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-008870
Tender Type
Open
Description
የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቁጥር በኦንላይን አውቶሜሽን እየገባችሁ ሰነዱን ማየት እና መሙላት ትችላላችሁ። የስራው አይነት የስራው ቦታ የጨረታው መለያ ቁጥር ጨረታው የሚጀምርበት ቀን የጨረታው የሚቆይበት ጊዜ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሀዋሳ ሻሸመኔ አዶላ ነ/ቦረና ዶሎኦዶ ቡሌ ሆራ ያቤሎ እና ሞያሌ 4287068 ጳጉሜን 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 02፡30 ሰዓት 15 ቀን መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት 30,000.00 1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለበት። 2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት። 3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት። 4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ አለበት። 5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቁጥር በዚህ ሊንክ (www.ethiotelecom.et) በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እና በተጨማሪ በኢሜል እና ከኢትዮ ቴሌኮም ለአቅራቢነት የተሰጣችሁን የይለፍ ቃል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ከዚህ ቀደም ያላወጣችሁ ስለሲስተሙ አጠቃቀም በስልክ ቁጥር 046 220 4632 ሀዋሳ በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 4, 2026
Closing Date
September 22, 2026
10 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites eligible bidders for the procurement of rental vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its working boundaries under RFQ No. 4287190.
Ethio Telecom
Closes in 16 days
View Details
Plan International Ethiopia, Amhara PA is seeking competent and reliable suppliers for a Long Term Agreement to provide two buses (44 seats and above) including fuel costs.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 5 days
View Details
MOENCO is inviting sealed bids for the supply and delivery of IT equipment.
MOENCO
Closes in 9 days
View Details