CLOSED
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008553
Tender Type
Open
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 25 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከቀን፡ 20/11/2018 ዓ.ም እስከ 15/12/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ከሰዓት በ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም በ 9፡15 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል። የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements) 1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB) 2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;) 3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ ቅጽ(Availability of anti- bribery pledge form) 4. የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement) 5. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2018 ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C) 6. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered) ማስታወሻ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-3207
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 11, 2026
Closing Date
August 21, 2026
Closed 21 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Plan International Ethiopia invites eligible contractors (GC-6/BC-5 and above) for the construction of a Permanent Full Fledge Integrated Child Friendly Space (Lot 1) and a Permanent Full Fledge Integrated Youth Friendly Space (Lot 2) in Ura Woreda, Akuda Refugee settlement site.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 18 days
View Details
Plan International Ethiopia invites eligible contractors (GC-6/BC-5 and above) for the construction and commissioning of three lots in Ura Woreda, Benishangul Gumuz.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 18 days
View Details
SOS Children’s Villages Ethiopia invites tenders for the construction of a temporary compound external fence wall in Addis Ababa, Ethiopia.
SOS Children’s Villages Ethiopia
Closes in 6 days
View Details