CLOSED
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፣ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
NB
NFA BUSINESS
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-004480
Tender Type
Open
Description
ኦርጅናል እና አዳዲስ የባስ፣ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር፣ እና የሮለር መለዋወጫዎች እንዲሁም ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፣ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ የዶዘር፣ የሮለር ፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከሚያዚያ ጀምሮ 13፣ 14፣ 15፣ 16፣17፣19 እስከ ሚያዚያ 20 2018 ዓ.ም ድረስ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት እና የመለዋወጫዎቹን ሳምፕል እንዲሁም ተሽከርካሪዎቹን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡፡ በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ማስረጃ፣ በውክልና ከሆነ ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡ አሸናፊው ተጫራች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ገንዘብን ሙሉ በመሉ በመክፈል ንብረቱን መውሰድ ይኖርበታል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0983 93 29 95/0983 77 28 45 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
April 28, 2026
Closed 136 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view