CLOSED
ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል በሆስፒታሉ እና በሂል አፍሪካ ሄልዝ ሲቲ አ.ማ. ዋናው መስሪያ ቤት ውስጥ ያገለገሉ የህክምና መሣሪያዎችንና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
BT
Betel Teaching General Hospital
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-004590
Tender Type
Open
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል በሆስፒታሉ እና በሂል አፍሪካ ሄልዝ ሲቲ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ውስጥ ያገለገሉ የህክምና መሣሪያዎችንና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍና ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ የጨረታውን መስፈርት እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ 1. ተጫቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከማክሰኞ ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በ ተከታታይ 07 የሥራ ቀናት ድረስ ማለትም እስከ ማክሰኞ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ድረስ ዋጋውን ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ 2. ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጪ የሚቀርቡ ማናቸውም የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ 3. የጨረታ ሠነዱን ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ፋይናንስ ክፍል የጨረታ ሠነድ መግዢያ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍሎ የጨረታ ሠነዱን በመግዛትና የተዘጋጀውን ዝርዝር ሞልቶ በታሸገ ፖስታ ማቅረብና ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣ 4. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (ተመላሽ የሚሆን) በባንክ 10,000.00 (አስር ሺ ብር) CPO ማስያዝና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ 5. የተዘጋጀውን የጨረታ ማትሪይሎች የህክምና መሠሪያዎችና ሌሎች ዕቃዎች ተዘጋጅቶ በተቀመጠው ቦታ ላይ ማለትም ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታልና ጦር ኃይሎች በሚገኘው ሒል አፍሪካ ሔልዝ ሲቲ አ/ማህበር (ዋናው መ/ቤት) ንብረቶች ስለሚገኙ ተጫራቾች ቀርበው እንዲያዩት ይደረጋል፡፡ 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐሙስ ማለትም ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡00 ተከፍቶ አሸናፊው እንዲለይ ይደረጋል፡፡ 7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝም ሆነ የማራዘም መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ከሠላምታ ጋር!ድርጅቱ Equipment Location: Bethel Teaching General Hospital Number 1 NO Item Name Unit Quantity 1 Oxygen Plant Pcs 1 2 weight scale Pcs 4 3 Foam mattress (ፍራሽ) Pcs 27 4 wheel chair Pcs 25 5 Emergency bed Pcs 6 6 Dicom printer Pcs 1 7 Car battries Pcs 10 8 UPS Pcs 14 9 UPS battries Pcs 37 10 Water pump Pcs 1 11 Examination coach Pcs 2 12 Autoclave Pcs 4 13 Cas cart Pcs 7 14 Oxygen concentrator Pcs 1 15 Delivery coach Pcs 4 16 Examination Lamp Pcs 1 17 Suction machine Pcs 7 18 ECG Pcs 2 19 Patient monitor Pcs 6 20 Infusion pump Pcs 3 21 Flat panel X-ray detector Pcs 1 22 X-ray machine Pcs 1 23 Operating Microscope Pcs 1 24 C-Arm x-ray Pcs 1 25 EEG machine Pcs 4 26 Ultrasound Pcs 1 27 Cup sealing machine Pcs 2 28 TV and CRT screen Pcs 34 29 Decoder Pcs 3 30 TV wall Mounter (የቲቪ መስቀያ) Pcs 3 31 Scissors set 1 32 infant radiant warmer Pcs 1 33 Patient monitor Pcs 2 34 Microscope Pcs 2 35 Bag packing machine
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
April 28, 2026
Closed 136 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites eligible bidders for the procurement of rental vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its working boundaries under RFQ No. 4287190.
Ethio Telecom
Closes in 16 days
View Details
Plan International Ethiopia, Amhara PA is seeking competent and reliable suppliers for a Long Term Agreement to provide two buses (44 seats and above) including fuel costs.
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 5 days
View Details
MOENCO is inviting sealed bids for the supply and delivery of IT equipment.
MOENCO
Closes in 9 days
View Details