CLOSED
አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ በኢትዮጵያ (Amref Health Africa in Ethiopia) አለም አቀፍ ግበረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
AH
Amref Health Africa
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Medical Equipment
Reference Number
CHR-007917
Tender Type
Open
Description
ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም.ጨረታ ቁጥር AMREF_ET/26/06/2026-0018የጨረታ ማስታወቂያ አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ በኢትዮጵያ (Amref Health Africa in Ethiopia) አለም አቀፍ ግበረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላል፡፡ 1- የጨረታውን ሰነድ ስለመግዛት፡- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 በሚከተለው የአካውንት ቁጥር ገቢ አድገው የባንክ ደረሰኝ deposit slip በማቅረብ ሰነዱን ከድርጅቱ ቢሮ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሐሙስ (ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ፣ ከሰዓት ከ7፡30-11፡00) አርብ (ጠዋት ከ2፡30-6፡30) አስከ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/ የባንክ አካውንት ቁጥር-1000131778868 የአካውንት ሥም- አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ/ Amref Health Africa የጨረታው ሰነድ ዋጋ ብር 500.00 2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሐሙስ (ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ፣ ከሰዓት ከ7፡30-11፡00) አርብ (ጠዋት ከ2፡30-6፡30) የሚሸጡትን ያገለገሉ እና ጥገና የሚፈልጉ ተሽከርካሪዎችን አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ በኢትዮጵያ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጽር ግቢ ውስጥ ቀርበው አስከ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መመልከት ይችላሉ፡፡ 3. ተጫራቾች ሊገዙ ለሚፈልጉት ተሽከርካሪዎች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ሰነድ ውስጥ በተዘጋጀው የመጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ አስገብተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ አስከ ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠወቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማለትም አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ በኢትዮጵያ ቅጽር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ለጨረታ በተዘጋጄ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 4. ተጫራቾች ለሚረቱበቸው ተሽከርካሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ /20 በመቶ/ Amref Health Africa in Ethiopia ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያው ጋር በታሽገ ፖስታ ውስጥ አብሮ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል። 5. ጨረታው ማከስኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚከፈት ሲሆን አሸናፊው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ታሳቢ በማድረግ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ከፍለው ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው:: በጨረታው አሸንፈው ከፍለው ለማይወስዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ/ቢድቦንድ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡ የጨረታ አሸናፊዎች ያገለገሉ ተሽከርሪዎች ጋር ተያይዘው ለሚመጡ ወጪዎች፤ የማጓጓዣ ወጪዎችንና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን ይሸፍናሉ፡፡ 6. በጨረታው ለሚሸነፉት ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ/ቢድ ቦንድ/ የጨረታ አሸናፊው ሙሉ ክፍያውን እንደፈጸመ የሚመለስላቸው ይሆናል፡፡ 7. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ በኢትዮጵያ አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ቦሌ መድኃኒአለም ቤ/ክ ጀርባ ከአቢሲኒያ ሕንጽ ጐን፣ አምረፍ ሔልዝ አፍሪ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
July 21, 2026
Closed 52 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
The United Nations Children's Fund (UNICEF) has extended the submission deadline for the bid to purchase 10L Oxygen Cylinders with regulators.
UNICEF Ethiopia
Closes in 10 days
View Details
Positive Action for Development (PAD) invites qualified and EFDA-registered suppliers for the procurement of various medical equipment, including Fetal Dopplers, Centrifuges, Oxygen Concentrators, CBC Machines, Digital BP Apparatus, Pulse Oximeters, Glucometers, Suction Machines, Clinical Thermometers, Wheelchairs, Stethoscopes, and Instrument Trolleys.
Positive Action for Development
Closes in 3 days
View Details
The United Nations Children's Fund (UNICEF) is inviting bids for the purchase of 10L Oxygen Cylinders with regulators.
UNICEF Ethiopia
Closes in 3 days
View Details