CLOSED
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የውሃ ማቆሪያ ንጣፍ (Geomembrane Sheet) ለመሸጥ ቁጥሩ APF/17/2018/Local የሆነ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም ከተጫራቾች በቀረበ ቅሬታ መሰረት ጨረታው እስከ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም ተደርጓል፡፡
AP
Amhara Pipe Factory
Government Organization
Location
Amhara
Category
Other
Reference Number
CHR-002250
Tender Type
Open
Description
ለሚመለከተው ሁሉ ጉዳዩ:- የጨረታ ጊዜን ማራዘምን ይመለከታል:- አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የውሃ ማቆሪያ ንጣፍ (Geomembrane Sheet) ለመሸጥ ቁጥሩ APF/17/2018/Local የሆነ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በጨረታ ሰነዱ በተራ ቁጥር 12 መሰረት ጨረታው መጋቢት 04/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ላይ የሚከፈት ቢሆንም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ካልሆኑ ከተጫራቾች በቀረበ ቅሬታ መሰረት ጨረታው እስከ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም ተደርጓል፡፡ ስለሆነም በጨረታ ሰነዱ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ድርጅቶች ብቻ እንዲጫረቱ የሚለው ተስተካክሎ ጨረታው አካታች መሆን ስላለበት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ያልሆኑትንም ጭምር ማሳተፍ በማስፈለጉ ጨረታው በዚህ አግባብ ተስተካክሏል:: ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://tender.2merkato.com/tenders/69a8203f0a538a060d000001
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
March 17, 2026
Closed 178 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view